አጭር ፈተና - ውቅርና ይዘት

ይህን አጭር ፈተና ከመጀመርዎ በፊት የቪዲዮ ትምህርቱን እንዲመለከቱ እና ይዘቱን በበቂ ሁኔታ ስለመረዳትዎ እርግጠኛ ይሁኑ ። በሚዘጋጁበት ወቅት የጥናት መመሪያውን እንዲጠቀሙት ይበረታታሉ። ከዚህ በታች በሚታየው የጊዜ ገደብ ሳያልቅ ይህንን አጭር ፈተና ማጠናቀቅ ያስፈልግዎታል። ማስታወሻ፣ የጥናት መሪ፣ የኮርስ ማቴሪያል ወይም መጽሐፍ ቅዱስዎን ሳይጠቀሙ የሚወሰድ ነው። የጊዜ ገደቡ ካለፈ በኋላ፥ አጭር ፈተናው ያቆማል ከዚያም የፈተናው ውጤት "እንደዚያው እንዳለው" ይሰጣል። አጭር ፈተናው "ሙሉ" ተብሎ እንዲቆጠር ቢያንስ 80% የማለፊያ ነጥብ ያስፈልገዋል። የማለፊያ ነጥብ ለማግኘት የፈለጉትን ያህል ጊዜ አጭር ፈተናውን ሊወስዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን በሙከራዎች መካከል ቢያንስ አንድ ሰዓት መጠበቅ አለብዎት።

సమయ పరిమితి: 40 ని.లు

Grading method: Highest grade